ኩባንያዎችና የውኃ እጥረት

ሦስት አራተኛው የዓለማችን ክፍል በውኃ የተሸፈነ ስለመሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ መረጃ ዓለማችን የውኃ ሀብታም መሆኗን የሚሳይ ነው፡፡ ይሁንና ከዚህ በሽበሽ ውኃ ውስጥ ግን ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው የውኃ መጠን ይለይ ከተባለ ግን አስደንጋጭ ሊባል የሚችል አኃዝ ይታያል፡፡ የዓለም ሦስት አራተኛ ከያዘው ውኃ ውስጥ ለመጠጥ የሚውለው የውኃ መጠን ሦስት በመቶ እንኳን አይሞላም፡፡ 

https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/22926


Print   Email